በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የገዳና ባህል ጥናት ተቋም

Jila Eebba Dhaabbata Qorannoo Gadaa fi Aadaa Yuunivarsiitii Bulee horaa በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የገዳና ባህል ጥናት ተቋም በዛሬዉ እለት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተጋበዙ ምሁራን ፣ አባገዳዉች፣የዩኒቨርሲቲዉ ማኔግመንት እንዲሁም ከአካባቢዉ የተወጣጡ ማህበረሰብ በተገኙበት ጥናታዊ ጸሑፍ በማቅረብና የባህል ስዕል፣ምግብና የፎቶ አዉደርኢ በመጎብኘት ዛሬ በይፋ ተመረቀ።