የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከችግሩ በመማር በበጀት ዓመቱ ሠላማዊ መማር ማስተማር በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ እስከ ቅርብ ጊዜ ሠላም ርቆት ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደ ነበር ይታወቃል፡፡

በያዝነው የትምህርት ዘመን ግን ዩኒቨርሲቲው መሠረታዊ ለውጥ በማምጣት የራቀውን ሠላም በአጭር ጊዜ ውስጥ መልሶ ለሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሠላም ተምሳሌት ለመሆን በቅቷል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫላ ዋታ እንደ ገለጹት
ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሥራ ለማስቀጠል
ለነበሩ ችግሮች ቅድሚያ ተሰጥቶ በጥልቀት የሁኔታ ትንተና በማድረግ የህግ የበላይነት እንዲከበር ተደርጓል፡፡

እንደ ዶ/ር ጫላ ገለጻ ዩኒቨርሲቲው ችግሮቹን በመለየት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር ተነጋግሮ ሃላፊነት ሰጥቷል፣ በየደረጃው ያሉት አካላትም የተሰጣቸውን ሃላፊነት ለቅመው በመሥራትና ውጤቱንም በጋራ በመገምገም በሠላም መስፈን ውጤታማ እንደሆኑ ገልጸዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጌታቸው ጎዳና በበኩላቸው ከአካባቢውና ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ጋር በተገባው ስምምነት መሠረት በጥምረት መሠራቱ የአካባቢው እና የካምፓሱ የጸጥታ ችግር እንድፈታ ረድቷል ብለዋል፡፡

ሠላምና ፀጥታን አስመልክቶ ሁሉን ያሳተፈ ተከታታይ እና ነፃ ውይይት ይደረጋል፣ በዚሁም ለሠላም መደፍረስ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ የውስጥ አገልግሎትና አሠራር ክፍተቶች ተደፍነው ሠላምና ፀጥታ እንድሰፍን ተደርጓል ብለዋል ም/ፕሬዚዳንቱ፡፡

ተማሪዎችና ዩኒቨርሲቲው በጋራ በደረሱበት ስምምነት ከፌዴራልና ከክልል የተውጣጡ የጸጥታ አስከባሪ አካላት ከዩኒቨርሲቲው ፖሊስ ጋር በጥምረት በሠላም ማስጠበቅ ሥራ ላይ መሰማራታቸው፣ በሌላ ጎን የአካባቢው ማህበረሰብ በባለቤትነት ስሜት ዩኒቨርሲቲውን ነቅቶ መጠበቁ ሠላም እንድሰፍን መርዳቱን ዶ/ር ጫላ ገልጸዋል፡፡

ያልተገባ ስነምግባር ለማሳየት የሞከሩ ሠራተኞችና ተማሪዎች ላይ በጋራ በቃል ኪዳኑ ሰነድ መሠረት
ከምክር እስከ ዲስፕሊን ጥሰት እርምጃ እንደሚወሰድ የገለጹት ዶ/ር ጫላ በዚህ ሰበብ ዩኒቨርሲቲው 3 ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ማሰናበቱን፣ ሌሎች የጥፋት ሙከራዎችን በእንጭጩ በማጨናገፍ የጥፋተኞችን ስም እና የፈጸሙትን ጥፋት ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመለጠፍ አጥፊዎቹ እንዲታረሙ፣ ሌሎቹ እንዲማሩ ተደርጓል ብለዋል፡፡

ለተማሪዎች ደህንነት ሲባል እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ሰዓትና ቦታ ዶርሚተሪ ጨምሮ ድንገተኛ ፍተሻ ይደረጋል፣ የተለያዩ ክፍሎች የማጥራት ሥራም እንደሚሰራ የዩኒቨርሲቲው አለም አቀፍና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ተናግረዋል፡፡

ለደንብ ጥሰት ጉዳዮች የተቋቋመው የለውጥ ኮሚቴ የሚቀርብለትን ሪፖርት ተመርኩዞ ጉዳዩን መርምሮ እርምጃ ይወስዳል፣ ከኮሚቴው ሃላፊነት በላይ የሆነ ጉዳይ ለዩኒቨርሲቲ ማንጀመንት ቀርቦ ብያኔ ይሰጠዋል ብለዋል ዶ/ር ጫላ፡፡

"ለላቀ ለውጥ እንተጋለን" በሚል ማሪ ቃል ዩኒቨርሲቲው
ከተማሪዎች፣ ከአካባቢው ማህበረሰብ እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ተከታታይነት ባለው ነፃ ውይይት፣ በመቀራረብና በመረዳዳት ቀዳሚ የሆነው ሠላም ላይ በመሰራቱ ውጤታማ መሆናቸውን ፕሬዚዳንቱ አክለው ገልጸዋል፡፡

ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ከተማሪዎቻቸውና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር ከሁሉም በፊት ቀዳሚ ተግባር አድርገው ሠላም ላይ በግልጽ መነጋገር እንዳለባቸው ዶ/ር ጫላ ጠቁመዋል፡፡

የአካባቢውን ማህበረሰብ ብሎም ተማሪዎቹን የዩኒቨርሲቲው ባለቤት ማድረግ፣ በያገባኛል እና የራሴነት ስሜት ሁሉም ለሠላም ዘብ እንድቆም ማድረግ እንደሚጠበቅ የገለጹት ዶ/ር ጫላ ይህ ከሆነ ባለቤቶቹ ጥፋተኛን መንጥረው በማውጣት ለዲስፕሊን እስከ ማቅረብ ይተባበራሉ፣ ህግና ሥርዓት ይከበራል፣ ሠላም ይሰፍናል ብለዋል፡፡

ማህበረሰቡን ጨምሮ ሁሉን ባለድርሻ አካላት ባለቤት ማድረግ ማለት ግን አጥፊዎችን መንጥረው ለህግ እንዲቀርቡ፣ ሠላም እንድረጋገጥ ለማድረግ እንጂ ጥፋተኞችን ለማቀፍ እንዳልሆነ ዶ/ር ጫላ ተናግረዋል፡፡

በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፍፁም ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት መኖሩን የጠየቅናቸው ተማሪዎችና ሠራተኞች ገልጸውልናል፡፡

keralasex findperfect garls
Free Porn Movies Xxx Porn Watch Porn Porn Movies Xnxx Porn Videos
Das Büro wurde heiß Mein Freund bringt mir Analsex bei Blonde Frau so gut gefickt
Sex Videos Free Mobile Porn Deutsche Pornos hot porn teenxvideosporn xxnxbeegporn et6 hdfreeporn pornps xxxxporn
cumshot sleeping melayu
porno gratuit kostenlose porno porno gratis porno
Fingering her tight asshole and her hairy spreading jap pussy LP Officer pounding two teen pussies alternately