xxx movies perfectgirls men dock gril Extremely busty teen

News

ማስታወቂያ

ለሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ2013 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች አዲስ በሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎችን በመደበኛ(Regular) መርሃ ግብር ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 30, 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት እንድታመለክቱ እያሳሰብን፡

አጠቃላይ የመመዝገቢያ መስፈርቶች እና የምዝገባ ሁኔታ

  1. የሁለተኛ ዲግሪ (MSC/MA) አመልካቾች የBSC/BA ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት (Student Copy) ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
  2. የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) አመልካቾች የBA/BSc ዲግሪ እና የMSc/MA ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት (Student Copy) ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
  3. የድጋፍ ደብዳቤ (Recommendation Letter)
  4. አንድ ፎቶ ግራፍ 3X4
  5. በመንግሥት ድጋፍ ሰጪነት /Sponsorship/ ያላቸው አመልካቾች ፎርሙን ከዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ www.bhu.edu.et በማውረድ Sponsorship የሰጣቸውን አካል አስፈርሞ ማህተም ማስደረግ
  6. የማመልከቻ ፎርም ከዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ www.bhu.edu.et በማውረድ እና በመሙላት መፈረም
  7. የመመዝገቢያ ብር 100.ዐዐ /አንድ መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር በዩኒቨርስቲው አካውንት1000025429706 በስማችሁ አስገብታችሁ ደረሰኙን ማቅረብ
  8. ቀድሞ ከተማራችሁበት ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት በፖ.ሣ.ቁ 144 ቡሌ ሆራ ማስላክ

ስለ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19)

መጋቢት 5/2012 ዓ.ም
ስለ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ህብረተሰቡ ግንዛቤ አግኝቶ በሽታውን የመከላከልና ስርጭቱን የመቆጣጠር ስራ ላይ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ለማድረግ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ አስፈላጊ የሆኔ መረጃ እንደምከተለዉ አቅርበነዋል፡፡

አድሱ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) የሚመጣ ተዛማች በሽታ ሳምባን የሚያጠቃ ሲሆን ምልክቱም አፍንጫ ላይ ፈሳሽ (እርጥበት) የሌለው ደረቅ ሳል ነው፡፡ይህ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በመባል የሚታወቀው አዲስ በሽታ አምጪ ቫይረስ ሙቀትን የሚቋቋም አይደለም፡፡ በ 26/27 ድግሪ ሴንቲግሬድ በሆነ የሙቀት መጠን የሚሞት ነው፡፡ የፀሐይ ሙቀትን ይጠላል፡፡በቫይረሱ የተጠቃ አንድ ሰው ቢያስነጥስ፤ ቫይረሱ መሬት ሳያርፍ በአየር ላይ መነሳፈፍና መጓዝ የሚችለው ለ10 ጫማ ያክል ነው፡፡ ቫይረሱ አየር ወለድ ቫይረስ አይደለም፡፡ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በብረት ነገሮች ላይ ቢያስ ለ12 ሰዓታት ያህል በህይወት መቆየት የሚችል ሲሆን ስርጭቱን ለመከላከል እና በቫይረሱ እንዳይጠቁ ማንኛውንም ብረት ነክ ዕቃ በነኩ ቁጥር ወዲያውኑ እጅን በንጽህና መጠበቂያ ኬሚካል (ሳሙና) በደንብ መታጠብ ያስፈልጋል፡፡ በጨርቅ ነክ (fabric) ላይ ከ6-12 ሰአታት በህይወት ሊቆይ ይችላል፡፡ ነገር ግን የተለመደው የልብስ ማጠቢያ ሳሙና ይገድለዋል፡፡
የሞቀ ውሃን መጠጣት ሁሉንም የቫይረስ አይነቶች ለማዳከም ውጤታማ ነው፡፡ ስለሆነም ፈሳሾችን ከበረዶ ጋር ላለመጠጣት ይሞክሩ። ኮሮኖ ቫይረስ በእጅ ላይ ከ5-10 ደቂቃዎች ብቻ በህይወት ሊቆይ ይችላል፡፡ ስለሆነም እጅን ደጋግመው በሳሙና በደንብ ይታጠቡ፡፡ ከታጠቡም በኋላ ወዲያውኑ በሚመደርጉት እንቅስቃሴ እጅ ላይ ቫይረሱ ሊኖር ስለሚችል ሳያውቁት ዓይንን ሊያሹ፤ አፍንጫን ሊነካኩና ሌሎች መሰል ነገሮችን ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ ከነዚህ ድርጊቶችም ይቆጠቡ፡፡
ሞቅ ባለ ውሃ ትንሽ ጨው በመጨመር አፍን መጉመጥመጥ እና ከኢንፌክሽን ነጻ ማድረግ ቫይረሱን ለመከላከል አንድ መንገድ አድርጎ መጠቀም ይገባል፡፡
አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ለብዙ ቀናት ምንም ዓይነት የኢንፌክሽን ምልክት ለብዙ ቀናት ላያሳይ ይችላል፡፡ ታዲያ አንድ ሰው በበሽታው መያዙን እንዴት ሊያውቅ ይችላል? በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ትኩሳት እና / ወይም ሳል ኖሯቸው ወደ ሆስፒታል በወቅቱ ሲሄዱ አብዛኛውን ጊዜ ግማሽ ሳንባቸው (50%) በቫይረሱ ተጎድቶ (fibrosis) ነው የሚገኘው፡፡ ይህ ደግሞ በጣም የረፈደ ነው፡፡ የሳንባ ግማሽ (50%) በቫይረሱ ከተጎዳ በኋላ (fibrosis ከሆነ) ሊቀለበስ አይችልም። ስለሆነም ምልክቱ ከጅምሩ የታየባቸው ሰዎች በአስቸኳይ ወደ ሆስፒታል መሄድ አለባቸው፡፡

በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) የተጠቃ ሰው ምልክቶቹ ምንድን ናቸው

1. አፍንጫ ላይ ፈሳሽ (እርጥበት) የሌለው ደረቅ ሳል
2. ለ3 ወይም 4 ቀናት የሚቆይ የጉሮሮ ህመም ይኖራል፡፡ምክንያቱም ቫይረሱ በመጀመሪያ ጉሮሮን ያጠቃል፡፡
2. ከፍተኛ ትኩሳት
3. ከዚያም ቫይረሱ ከአፍንጫ ፈሳሽ ጋር ይዋሃድና አየርን ከአፍንጫ/ ከአፍ/ ወደ ሳንባ የሚያመላልሰውን ቱቦ (trachea) ያጠቃል፡፡ በመቀጠልም ሳንባ ውስጥ ይገባና የሳንባ ምች (pneumonia) ያስከትላል፡፡ ይህ ሂደት 5 ወይም 6 ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል።
4. የሳንባ ምቹ ከፍተኛ ትኩሳት እና የመተንፈስ ችግር ያስከትላል፡፡
5. በኮሮና ምክንያት የሚመጣው የአፍንጫ መታፈን በጉንፋን ምከንያት ከሚያጋጥመው የተለመደ ዓይነት መታፈን ጋር ተመሳሳይ አይደለም፡፡ የመዘጋት፤ አየር የማጠርና ራስን መቆጣጠር ያልቻሉ እንደሆነ ይሰማዎታል፡፡ በዚህ ጊዜ አፋጣኝ ትኩረት እና ክትትል ያስፈልግዎታል፡፡

በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ስርጭትን ለመቀነስና በበሽታው ላለመያዝ ሊደረግ የሚገባው ጥንቃቄ

1. በፈሳሽ ነገሮችን (ውሃ) ቶሎ ቶሎ መጠጣት / መጎንጨት፡፡
ሁሉም ሰው አፉ እና ጉሮሮው እርጥብ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለበት፡፡ በፍፁም መድረቅ የለባቸውም፡፡ ቢያንስ በየ15 ደቂቃ ጥቂት ውሃ ይጎንጩ፡፡ ምክንያቱም ቫይረሱ ወደ አፍዎ ቢገባም እንኳን የሚጠጡት ውሃ ወይም ሌሎች ፈሳሾች ጉሮሮዎን በማጠብ ወደ ሆድ ውስጥ ያስገባቸዋል፡፡ ቫይረሱ ወደ ሆድ አንድ ጊዜ ከገባ በኋላ በጨጓራ ውስጥ ያለው አሲድ ቫይረሱን ሙሉ በሙሉ ይገድለዋል፡፡ በመደበኛነት በቂ ውሃ የማይጠጡ ከሆነ ቫይረሱ ወደ አየር ማስገቢያ ቧንቧ፤ ከዚያም ወደ ሳንባ ውስጥ ሊገባ ይችላል፡፡ ይህ ደግሞ በጣም አደገኛ ነው፡፡
1.1. ሻይ፣ ሾርባ፣ ትኩስ ዉሃ...ወዘተ በብዛት ይጠጡ፡፡ ትኩስ ነገር መጠጣት ቫይረሱን ይገለዋል፡፡
1.2. በጣም የቀዘቀዘ ዉሃ አትጠጡ፣ አንድሁም የበረዶ ኩቦችን አትመገቡ፡፡
1.3 የምትጠቀሙት ፈሳሽ ሎሚ ብኖረዉ ይመረጣል፡፡ ምክንጣቱም ሎሚ ዉስጥ የምገኘዉ አሲዲ በቀላሉ ቫይረሱን ይገለዋል፡፡

2.እጅን አዘውትሮ በሳሙና መታጠብ ወይም የአልኮል ይዘት ያላቸውን የእጅ ማፅጃዎችን መጠቀም
እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትረው ሲታጠቡ ወይም 60 % በላይ የአልኮል ይዘት ያላቸውን የእጅ ማፅጃዎችን ሲጠቀሙ እጅዎ ላይ ባጋጣሚ ቫይረሱ ካለ ይሞታል።

3. በቂ ርቀት ላይ ይሁኑ።
ማንኛውም የሚያስነጥስ ሰው ካለ ቢያንስ ከ 1 ሜትር ርቀት በላይ(አንድ ሙሉ የአዎቂ እርምጃ) አይቅርቡ።
አንድ ሰው በሚያስል ወይም በሚያስነጥስበት ጊዜ ከአፍ ወይም አፍንጫው ጥቃቅን ፈሳሽ ጠብታዎች ይለቃል። በዛን ሰዓት እርስዎ በቅርብ ርቀት ላይ ከተገኙ እነኛን ጥቃቅን ፈሳሽ ጠብታዎች ከእየር ላይ ወደ ውስጥ ይስቧቸዎል። እናም የሚያስል ወይም የሚያስነጥሰው ሰው የኮሮና ቫይረስ ካለበት እርስዎም ቫይረሱን ከአየር ጋር ወደ መተንፈሻ አካልዎት ውስጥ ያስገቡታል።

4. አይን፣ አፍ ወይም አፍንጫን አለመነካካት
እጃችን በርካታ ነገር የሚነካካ እንደመሆኑ መጠን አንዴ በኮሮና ቫይረስ ከተበከለ በንክኪ በአይን፣ አፍ ወይም አፍንጫች አማካኝነት ወደ ሰውነት በመግባት ያሳምምዎታል።

5. በሚያስሉ ወይም በሚያስነጥሱበት ጊዜ ጥንቃቄ ያድርጉ።
አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርንዎን አጥፈው በመጠቀም ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ ይጠንቀቁ፣ የተጠቀሙበትን ሶፍትና ተመሳሳይ ነገሮች በቆሻሻ ክዳን ባላቸው ማጠራቀሚያ ያስወግዱ።
ከላይ እንደተገለፀው አንድ ሰው በሚያስል ወይም በሚያስነጥስበት ጊዜ ከአፍ ወይም አፍንጫ የሚለቀቁ ጥቃቅን ፈሳሽ ጠብታዎች በቅርብ ርቀት ወዳሉ ሰዎች ይተላለፋል።

6. ከሌሎች ሰዎች ጋር ንኪኪን ማቆም (ለምሳሌም አለመጨባበጥ፤ ሰዎች በብዘት የሚሰባሰቡበትና መጨናነቅ ያለበት ቦታ አለመገኘት የመሳሰሉት)፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰዉ ይህ በሽታ በንክክ ስለምተላለፍ ማንኛዉም በመንግስት: በድርጅቶች : በማህበራት: በፓርቲዎች የሚዘጋጁ ህዝባዊ ስብሰባዎች ለግዜውም ቢሆን ባይደረጉ ይመረጣል፡፡

7. የምትችሉ ሁሉ የፀሐይ ሙቀትን ይቀበሉ፡፡ ምክንያቱም ቨይረሱ ከ26-27 ድግር ስንትግረድ ሙቀት መቋቋም ስለማይችል ይሞታል፡፡

8. የምትጠቀሙትን የኮምፒዩተር ኪ-ቦርድ እና ማዉዝ በፀረ ተህዋስ በምገባ ያጽዱ፡፡

9. ትኩሳት፣ ሳልና የአተነፋፈስ ችግር ከታየብዎ ቶሎ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ እርዳታ ይጠይቁ።

የህመም ስሜት ከተሰማዎት ቤትዎ ይቆዩ።ትኩሳት፣ ሳልና የአተነፋፈስ ችግር ከታየብዎ ቶሎ በጥንቃቄ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ እርዳታ ይጠይቁ። የሚነገርዎትን መመሪያም ይከተሉ።
የተጠቀሱት ምልክቶች የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ሊሆኑ ስለሚችሉ ቶሎ የህክምና እርዳታ በማግኘት የመስፋፋት ደቱን እንዲሁም ተያያዥ ጉዳቶችን መቆጣጠር ያስችላል። አስተማማኝ መረጃዎችን ማግኘትም ያስችልዎታል።

10. የፍት ማስክ እና የእጅ ጓንት ለጊዜዉ ብንጠቀም ይመረጣል፡፡ በተለይ ህዝብ በምበዛነት ቦታ ለይ በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
በተጨማሪ የጤና ባለሙያዎች ተጋላጪነታቸው ሰፊ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ ቢያደርጉ: ከተጋላጪነታቸውም የተነሳ ቢያዙ ለብዙ ሰው የማስተላለፉ ከፍተኛ እድልም ስላላቸው በዚያ ልክ ጥንቃቄ ቢደረግ::
ለምሳሌ ማሲክ በመጠቀምና የእጅ ጓንት ከአንድ በሽተኛ በላይ በአለመጠቀም: እንዲሁም እጅን በአልኮል (70%) ቶሎ ቶሎ ማንፃት!

ራስን መፈተሻ ዘዴ

በዚህ ረገድ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ((COVID-19)) ላለመያዛቸው በቀላሉ ራሳቸውን የሚፈትሹበት ዘዴን እንዲህ ይመክራሉ፡፡ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት አየር በረጅሙ ያስገቡ እና ወደ ውጪ ሳያስወጡ ከ10 ሰከንድ በላይ ለሆነ ጊዜ ይዘው ለመቆየት ይሞክሩ፡፡ ይህን ልምምድ ያለ ሳል፤ ያለ መጨናነቅ፤ ያለ መወጣጠር እና ሌላም ማድረግ ከቻሉ፤ ሳንበዎ በኢንፌክሽን ያልተጠቃ (no Fibrosis) መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ በእንዲህ ያለ አስቸጋሪ ጊዜ፣ እባክዎን በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ንፁህ አየር ባለበት አካባቢ የዚህ አይነት ልምምዶችን በመስራት የሳንባዎን ጤንነት ያረጋግጡ ፡፡

ይህን መረጃ ለስራ ባልደረባዎ፣ ለጓደኛዎ እና ለቤተሰብዎ ያካፍሉ፡፡ ሁሉም ጥንቃቄ ያድርግ፡፡ በሃገራችን የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የሚረዱ ጥንቃቄዎችን በማድረግ የዓለም ስጋት የሆነውን ወረርሽኝ የመቆጣጠር ስራ ላይ የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ምልክቱ የታየባቸው ሰዎች ቢያጋጥምዎ ወዲያውኑ በ 8335 ነጻ የስልክ መስመር ላይ በመደወል ሪፖርት ያድርጉ፡፡

ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ጥር 26/2012 ዓ.ም

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ2011 ዓ.ም ከገጠመዉ ፈተናና ችግር በሰፊዉ በመማር በ2012 ዓ.ም ሠላማዊ የመማር ማስተማር ለማረጋገጥ ሰፊ ዝግጅት በማድረግ ወደ ስራ መግባቱ ይታወሳል።

ይህ የተደረገውም አንደኛ ባለፈው ዓመት የተከሰቱ ችግሮች መንስኤያቸዉ ምን ነበር?በዉስጥ የነበሩ አባባሽ ምክንያቶች ምን ነበሩ? ዉጫዊ ሁኔታዎችስ ምን ነበሩ? የሚለውን ከግምት ዉስጥ በማስገባት፤

ከዚህ አንፃር በ2012 የትምህርት ዘመን ሊገጥሙ የሚችሉ ዉስጣዊ እና ዉጫዊ ችግሮች ምንድናቸው? በማለት የመፍትሄ አቅጣጫስ ምን መሆን አለበት? የሚለውን በማመላከት ሠለማዊ የመማር ማስተመር ለማርጋገጥ ወደ ስራ መግባቱ ይታወሳል፡፡

በዚሁ መሠረት በውስጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮችና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ሊኖሩ እንደሚችሉና አንዳንድ ሊነሱና ሊፈጠሩ ለሚችሉ ጉዳዮች (contribution factors) ወይንም አባባሽ ምክንያቶች ምንጮች ሊሆኑ ስለሚችሉ፤ እንዚህን ምንጮች ለማድርቅ የአሠራር ስራዓቶች ተዘጋጅተው ሁሉም የአሰራር ስርዓቶች በግልጽነትና ተጠያቂነት አግባብ ተሟልተው እንዲፈጸሙ ለማድርግ፤ በርካታ መመሪያዎች ወተው ሰራተኛው ስልጠና እንዲያገኝ ተደርጎ፤ በአመለካከት ላይ ተስርቶ፤ በዚያው ልክ ከመምህሩ ጋር ውይይት በማደርግ እንዲሁም ከአስተዳደር ስራተኛው ጋር ውይይት በማድርግ ወደ ስራ መግባቱ፤ አመራሩ በቁርጠኝነት በመስራቱ ምክንያት በውስጥ ያሉ ችግሮች አንዳቸዉ በዚህ አመት ለተረጋገጠው ሠላማዊ የመማር ማስተማር መስተጓጎል ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮች እንዳይፈጠሩ ማድርግ ተችሏል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ የህግ የበላይነትን ለማርጋገጥ የተማሪውን፣ የሰራተኛውንና የመምህሩን ድሲፕሊን የተሻለ ደርጃ ላይ ማድረስ እንዲቻል አቅጣጫ ተቀምጦ ሲሰራ ነበር፡፡

ከዚህ ውጭም ካሉት የተለያዩ ከመንግሥት የጸጥታ አካላት ጋር በተለይም የፌዴራል ፖሊስ፣ የክልሉ ፖሊስ እና የካምፓስ ፖሊስ እንዲሁም የተማሪ ፖሊስ በማጣመር የጸጥታ ቁጥጥር ስራው ጠንካራ እንዲሆን አቅጣጫ ተቀምጦ ሲሰራበት ነበር፡፡

ሌላው ከውጪ አንጻር ደግሞ ሲታይ በየደረጃዉ ከሚገኙ ከመንግስት አካላት ጋር መሥራት አስፈላጊ መሆኑን በማመን፤ ከማህበረስብ ጋር መስራት እጅግ ወሳኝ መሆኑን በማማን፤ እነዚህ ሊገጥሙን የሚችሉ ፈታኝ ሁኔታዎችን ለመቀልበስ ታስቦና ተተንትኖ ሲሰራ ነበር፡፡

በውጪ ሊገጥመን ይችላሉ ተብለዉ የሚገመቱ ችግሮችና የተተነተኑ ጉዳዮች አንዳንዶቹ ከወቅታዊ የሀገሪቷ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣ ማህበራዊ ሁኔታዎችና አንዳንድ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ተፅዕኖ ሊፈጥሩ ይችላሉ የሚል ትንታኔ ሲቀመጥ ነበር፡፡

እነዚህ ዘርዘር ተደርገው ሲታዩ አመቱ የምርጫ አመት እንደመሆኑ መጠን የተለያዩ የፖሊቲካ ሃይሎች እርስበርስ በሚያደርጉት ፉክክር ወጣቶችን ወይም ተማሪዎችን በመጠቀም የተለያዩ ሁከቶች እንዲቀሰቀሱ ሊያደርጉ ይችላሉ የሚልውን በመለየት፤ ከዚህ አንፃር ተማሪዎቻችን ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መደረግ አለበት የሚለው አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

ሌላው ደግሞ ከማህበራዊ አቅጣጫ የተመለከትን እንደሆን፤ እዚህም እዚያም ከሚታዩ ግጭቶች የተነሳ የተከሰቱ ችግሮች ተማሪው ላይ ተፅዕኖ ሊኖረው ይችላልና፤ ስለዚህ ተማሪው የስነ ልቦና ዝግጅት አድርጎ ተረጋግቶ ትምህርቱን መማር ስላለበት፤ ነባሩ ተማሪም ሆነ አዲስ ተማሪውም ሲመጣ የአከባቢው ማህበርሰብ፣የሀገር ሽማግሌዎች ፣ የሀይማኖት አባቶች እና አባ ጋዳዎች በጋራ በመገኘት መርቀዋቸው ትምህርታችውን እንዲጀምሩ ተደርገዋል፡፡

በመጡ አንድ ወር ከአጋማሽ አካባቢ የአካባቢው ማህበርሰብ አስር በሬዎችን በማረድ፤ ከዞን አስተዳደርና ከአካባቢ ባለሀብቶች ጋር በመሆን የምሳ ግብዣ ተዘጋጀቶላቸው በወላጅነት መንፈስ እንደቤተስብ ተማሪዎቻችንን ይዘው ሲያስተምሩ እና ሲደግፉም ነበር፡፡

የቡና ቃላ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ተማሪዎች በአግባቡ ተረጋግተው ትምህርታቸውን መማር እንዲችሉ አስፈላጊውን እንክብካቤ ሲያደርጉ ነበር፡፡

መምህራኖች የመማር ማስተማር ስራውን በምንም አይነት መልኩ ከዚህ በፊት እንደነበረዉ የክፍለጊዜ መንጠባጠብና መቆራርጥ ሳይኖር ትምህርቱ በአግባቡ እንዲሰጥ ሲያደርጉ ነበር፡፡ ተማሪዎችም በአግባቡ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ነበር፡፡

ይህንንም ተማሪዎች በአንደበታቸው "ጥራት ያለው ትምህርት በዚህ አመት መማር ችለናል" በማለት ሲገልጹ ነበር፡፡

እንዲሁም የአካባቢው ማህበርሰብ በበጎ ፈቃደኛ በተለይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከዩኒቨርሲቲው ጎን በመቆም ሲሰሩ ነበር፡፡
ለአብነት ያክል
. ከከተማ እስከ ዩኒቨርሲቲዉ ውስጥ ያለውን የአስፋልት መንገድ ሲያፀዱ ነበር፡፡
. የተለያዩ አረሞችን በመመንጠር በጉልበታቸው ዩኒቨርሲቲውን ሲደግፉ ነበር፡፡
. ከዚያም ሲያልፍ በዩኒቨርሲቲው አልፎ አልፎም ለፀጥታ አስጊ ሁኔታ በሚፈጠርበት ጊዜ ራሳቸው (ህዝቡ) በግቢው ዙሪያና እንዲሁም ወደ ግቢውም በመግባት አስፈላጊውን ድጋፍ ለዩኒቨርሲቲው ለማድረግ ሲሰራ ነበር፡፡

ይሄን በማድርግ ሰላማዊ የመማር ማስተማር በአግባቡ እንዲሄድና እንዲከናወን ማድረግ ተችሏል፡፡

ይህ በእንዲህ እዳለ እንግዲህ የገጠሙንን ችግሮች በተመለከተ፤ በዚህ ሴሚስቴር ከገጠሙን ችግሮች አንዱና የመጀመርያዉ በሚዲያዎች የሚደረገው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ነው፡፡

በመጀመርያ የተላለፈው በESAT TV በህዳር 3/2012 ዓ.ም ’አስር (10) ተማሪዎች መቁሰላቸው ተገልጿል።’’ በማለት የተስራጨ ዜና ሲሆን፤

በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ በአሃዱ ቴሌቭዥን ‘’ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተዘግቷል፡፡’’ በማለት በህዳር 10/2012 ቀን ከምሽቱ ሁለት ሰዓት የተሰራጨ ዜና ነበር።

በሦስተኛ ደረጃ ደግሞ በአስራት ቲቪ ደግሞ ’’6 (ስድስት) ተማሪዎች አድራሻችው መጠፋቱ ተገልጿል’’በማለት በቀን 21/05/ 2012 ዓ.ም ቀኑን ሙሉ እና በ22/5/2012 ዕለትም ቀጥሎ በዜና ዘገባ ሲሰራጭ የነበረ መሆኑ ፤

ሌላው ደግሞ ’’ግዮን አማራ’’እና ’’ልሣነ አማራ ’’ የሚሉ የቴለግራም ገጾች ’’ ከቡሌ ሆራ የደረስን መልዕክት" የሚል ርዕስ በመስጠት ’’(6)ስድሰት የአማራ ተማሪዎች የደረሱበት እንዳልታወቀ እና አንድ የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ክፍል የአንደኛ ዓመት ተማሪ’’ ከፍያለው አለማየሁ" ( ነገር ግን የዩኒቨርሲቲው ተማሪ ያለሆነ) እንደሞተ ፤ ’’ ተማሪዎች አፈና ውስጥ ነን! ትምህርት እየተማርን አይደለም " እንዳሉ በማስመሰል እና ቁጥራቸው 300 አካባቢ የሚደርሱ የአማራ ተማሪዎች (አምና ወደ ባህር ዳር የተጓዙ ተማሪዎችን ልብ ይሏል!) "አሁን ባለው የደንህነት ስጋት ምክንያት ከዩኒቨርሰቲው ወጥተው ወደ ቤታቸው ለመመለስ ቢፈልጉም እንዴት መውጣት እና ወደ ቤተሰብ መምጣት እንደሚችሉ ተቸግረዋልና የሚመለከተው አካል የተማሪዎቻችን ደህንነት አስጠብቆ በሰላም ይመልስልን እንላለን" የሚል የሀሰት መረጃ በተመሳሳይ ፅሁፍ በመቀባበል ከአሥራት ቲቪ ጋር በተመሳሳይ ቀናት ውስጥ በቴሌግራም ላይ አሰራጭቷል፡፡

ይህም ደግሞ በጣም ውሸትና ህዝቦችን እርስ በርስ በማጋጨት፤ ብሔርና ብሔረሰቦችን በማጋጨት፤ በሌላ መልኩ በተለይ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ላይ ለየት ባለ መልኩ በማነጣጠር የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች ከሌሎች ተማሪዎች በተለየ ችግር(ሁከት) ውሰጥ እንዳሉ በማስመሰል የሚያሰተላልፉት ዘገባ አሳዛኝ ሆኖ ያለፈ ክሰተት ነው፡፡

በመሆኑም እንዲህ አይነት ሁኔታዎች ወደ ፊትም ሊቀጥሉ ስለሚችሉ የሚመለከተው ማንኛውም የመንግስት አካል በነዚህ አካላት ላይ አሰፈላጊውን የዕርምት ዕርምጃ እንዲወስድ እንዲደረግ እንጠይቀለን፡፡ ድረጊቱ አሳዝኖናል።
እነዚህ አካላትና ሚዲያዎቻቸው እንዲጠየቁ እንጠይቃለን፡፡

ሁለተኛ አሳዛኝ ክሰተት ደግሞ ጥር 01/2012 ዓ.ም የተከሰተው ክስተት ነው፡፡ ተማሪዎችን ለሁከት በማነሳሳት በተከፈተው ሁከት ውሰጥ የአንድ ተማሪ ህይወት ማለፉ አሳዛኝ ክሰተት ነበር፡፡ የነበረው እንዲህ አይነቱ ክስተት እንዳይመለስ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እና የአካባቢው ማህበረሰብ የጋራ መግባባት የፈጠረ ስለሆነ፤ ሁሉም ከዚህ ስህተት በመማር እንዲህ አይነቱ ችግር ዳግም እንዳይከሰት አስፈላጊውን ጥረትና ጥንቃቄ እንዲያደርግ እናሳስባለን እንጠይቃለንም፡፡

እንግዲህ እንዲህ አይነት አሳዛኝ ክስተቶችን በማስተናገድ ከሞላ ጎደል ሠላማዊ የመማር ማስተማር በማረጋገጥ ለዘንድሮ ዓመት የተዘጋጀ የትምህርት ካላንደር ሳይዛነፍ በተቀመጠለት ቀነ ገደብ መሠረት የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት ጨርሰን ተማሪዎቻችንም ፈተናቸውን አጠናቀው የዕረፍት ጊዜያቸውን ጀምረዋል፡፡

ይህ በመሆኑ በዚህ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ላበረከቱት በየደረጃው ለሚገኙ የመንግስት አካላት በተለይም የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳደር ፣ የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ፣አባገዳዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ፣የቡሌ ሆራ እና የአካባቢዋ ወጣቶች፣የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሰቲ አመራሮች ፣ሠራተኞች ፣መምህራኖችና ተማሪዎች በጋራ ላደረጉት ስኬታማ ርብርብ ከልብ ልናመሰግን እንወዳለን፡፡

ለለቀ ለውጥ እንተጋለን!!!

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ

 

Bule Hora University Journey
Bule Hora University is one of the public universities in Ethiopia envisioned to be at the forefront of scientific knowledge production for the development of the nation and scientific communities around the world. Even though the university is very young and has gone through many ups and downs in its short periods of time, it has successfully achieved substantial progresses particularly in the last one year and half; university's progress has been accelerated by series of reform measures undertaken by university managing council.  Among the series reform measures, about more than twenty guidelines have been developed and approved by the university senate giving directions and frameworks for activities conducted in the university; program expansion has been vigorously pursued in both undergraduate and post graduate program and the university has almost doubled its undergraduate programs within a year and few months increasing the numbers of undergraduate departments from thirty three to fifty seven and in the coming academic year this number will increase to seventy. In the post graduate program, the university has increased its department from one to twenty within the last two years. The university has also developed a curriculum to launch PhD program in Business administration in the coming academic year. To maintain security and safety of students and university communities, the university has built about 7.6 km massive concert wall within very few months in this year.

Located at the heart of communities cherished with indigenous knowledge and various form of cultural practices as well as a huge natural resources reserves in the country, Bule Hora University is an ideal university for any researchers or scientific communities to conduct researchers in the areas of indigenous knowledge of various kinds. In line with this, Bule Hora University has organized its fourth national research symposium in the year 2018 on the revitalization of indigenous knowledge for developments to bring scientific communities together to present their works, exchange ideas and concepts related to the indigenous values, norms and institutions. 

 The institute of Gadaa and Culture study has been launched to promote and preserve indigenous knowledge system in the modern world of uncertainties. In this regards, the university has planned to launch Master program in the Gadaa studies with the coming year. In terms of preserving local history and culture, the university has also successful completed the design of Galma Qachaa  Me'ee Bokkoo and Tuulaa Surroo monument in this academic year.

On the other hands, pertinent to the local contexts, three areas of excellences have been identified by the university (mining, animal production and indigenous knowledge) launched at three locations in the two Guji zones. In the Guji zone, at Adola District, mining research center has been launched to help the local communities benefit from huge reserve of minerals in the zone.  Adola District is chosen as mining research center of Bule Hora University because of its geographical positioning which is near the Lega Dambi areas, the place known for its huge reserve of gold minerals and many others precious metals including tantalum in Ethiopia. In Uraga District, highland crops research center has been launched to introduce varieties of highland crops into the two Guji zones. The two zones have ample arable and potentially irrigable lands to realize food security in the areas and many parts of Oromia contributing to country's growth and transformation plan strategies in the agricultural sectors. In addition, at Duda Dawa Distinct, agro processing researcher center has been launched emphasizing on the animal breeding and processing of animal products to be sold to the local communities and international markets. As Duda Dawa District is a pastoralist District of the West Guji Zone, improving animal breeding and increasing its yields through scientific research engagements and technological transfer are very important to transform the life of traditional pastoralists in the zone.

Concomitant with the national objective of realizing rapid economic transformations, the university has also involved in huge projects that will hopefully nurture and enhance national development objectives. The first project is the power projects (solar, wind and water) are currently under study by the team of academic staffs from the college of Engineering and Technology with the aim of supporting the national government's efforts to provide access to power sources in different parties of the country. The second project is the airline feasibility study project. The main goal of this project is to show the feasibility of the airline particularly its economic benefits for Ethiopian Airport Enterprises and communities in southern Ethiopia as it will boost center-periphery linkages in economic, political, cultural and social interactions and national intercalations. The third project under study is mini industrial park project. Depending on the economic contexts of the local communities in the southern Ethiopia, the university has initiated mini industrial park feasibility study in the area of agro process industries. This will contribute hugely to the development of the local communities and also Gross Domestic Products (GDP) of the country as well. These are not exhaustive lists of projects currently under study by the university.

Mr. Galchu Jarso (MA)

Research and Publication Directorate

Bule Hora Univeisty

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከችግሩ በመማር በበጀት ዓመቱ ሠላማዊ መማር ማስተማር በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ እስከ ቅርብ ጊዜ ሠላም ርቆት ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደ ነበር ይታወቃል፡፡

በያዝነው የትምህርት ዘመን ግን ዩኒቨርሲቲው መሠረታዊ ለውጥ በማምጣት የራቀውን ሠላም በአጭር ጊዜ ውስጥ መልሶ ለሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሠላም ተምሳሌት ለመሆን በቅቷል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫላ ዋታ እንደ ገለጹት
ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሥራ ለማስቀጠል
ለነበሩ ችግሮች ቅድሚያ ተሰጥቶ በጥልቀት የሁኔታ ትንተና በማድረግ የህግ የበላይነት እንዲከበር ተደርጓል፡፡

እንደ ዶ/ር ጫላ ገለጻ ዩኒቨርሲቲው ችግሮቹን በመለየት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር ተነጋግሮ ሃላፊነት ሰጥቷል፣ በየደረጃው ያሉት አካላትም የተሰጣቸውን ሃላፊነት ለቅመው በመሥራትና ውጤቱንም በጋራ በመገምገም በሠላም መስፈን ውጤታማ እንደሆኑ ገልጸዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጌታቸው ጎዳና በበኩላቸው ከአካባቢውና ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ጋር በተገባው ስምምነት መሠረት በጥምረት መሠራቱ የአካባቢው እና የካምፓሱ የጸጥታ ችግር እንድፈታ ረድቷል ብለዋል፡፡

ሠላምና ፀጥታን አስመልክቶ ሁሉን ያሳተፈ ተከታታይ እና ነፃ ውይይት ይደረጋል፣ በዚሁም ለሠላም መደፍረስ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ የውስጥ አገልግሎትና አሠራር ክፍተቶች ተደፍነው ሠላምና ፀጥታ እንድሰፍን ተደርጓል ብለዋል ም/ፕሬዚዳንቱ፡፡

ተማሪዎችና ዩኒቨርሲቲው በጋራ በደረሱበት ስምምነት ከፌዴራልና ከክልል የተውጣጡ የጸጥታ አስከባሪ አካላት ከዩኒቨርሲቲው ፖሊስ ጋር በጥምረት በሠላም ማስጠበቅ ሥራ ላይ መሰማራታቸው፣ በሌላ ጎን የአካባቢው ማህበረሰብ በባለቤትነት ስሜት ዩኒቨርሲቲውን ነቅቶ መጠበቁ ሠላም እንድሰፍን መርዳቱን ዶ/ር ጫላ ገልጸዋል፡፡

ያልተገባ ስነምግባር ለማሳየት የሞከሩ ሠራተኞችና ተማሪዎች ላይ በጋራ በቃል ኪዳኑ ሰነድ መሠረት
ከምክር እስከ ዲስፕሊን ጥሰት እርምጃ እንደሚወሰድ የገለጹት ዶ/ር ጫላ በዚህ ሰበብ ዩኒቨርሲቲው 3 ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ማሰናበቱን፣ ሌሎች የጥፋት ሙከራዎችን በእንጭጩ በማጨናገፍ የጥፋተኞችን ስም እና የፈጸሙትን ጥፋት ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመለጠፍ አጥፊዎቹ እንዲታረሙ፣ ሌሎቹ እንዲማሩ ተደርጓል ብለዋል፡፡

ለተማሪዎች ደህንነት ሲባል እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ሰዓትና ቦታ ዶርሚተሪ ጨምሮ ድንገተኛ ፍተሻ ይደረጋል፣ የተለያዩ ክፍሎች የማጥራት ሥራም እንደሚሰራ የዩኒቨርሲቲው አለም አቀፍና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ተናግረዋል፡፡

ለደንብ ጥሰት ጉዳዮች የተቋቋመው የለውጥ ኮሚቴ የሚቀርብለትን ሪፖርት ተመርኩዞ ጉዳዩን መርምሮ እርምጃ ይወስዳል፣ ከኮሚቴው ሃላፊነት በላይ የሆነ ጉዳይ ለዩኒቨርሲቲ ማንጀመንት ቀርቦ ብያኔ ይሰጠዋል ብለዋል ዶ/ር ጫላ፡፡

"ለላቀ ለውጥ እንተጋለን" በሚል ማሪ ቃል ዩኒቨርሲቲው
ከተማሪዎች፣ ከአካባቢው ማህበረሰብ እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ተከታታይነት ባለው ነፃ ውይይት፣ በመቀራረብና በመረዳዳት ቀዳሚ የሆነው ሠላም ላይ በመሰራቱ ውጤታማ መሆናቸውን ፕሬዚዳንቱ አክለው ገልጸዋል፡፡

ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ከተማሪዎቻቸውና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር ከሁሉም በፊት ቀዳሚ ተግባር አድርገው ሠላም ላይ በግልጽ መነጋገር እንዳለባቸው ዶ/ር ጫላ ጠቁመዋል፡፡

የአካባቢውን ማህበረሰብ ብሎም ተማሪዎቹን የዩኒቨርሲቲው ባለቤት ማድረግ፣ በያገባኛል እና የራሴነት ስሜት ሁሉም ለሠላም ዘብ እንድቆም ማድረግ እንደሚጠበቅ የገለጹት ዶ/ር ጫላ ይህ ከሆነ ባለቤቶቹ ጥፋተኛን መንጥረው በማውጣት ለዲስፕሊን እስከ ማቅረብ ይተባበራሉ፣ ህግና ሥርዓት ይከበራል፣ ሠላም ይሰፍናል ብለዋል፡፡

ማህበረሰቡን ጨምሮ ሁሉን ባለድርሻ አካላት ባለቤት ማድረግ ማለት ግን አጥፊዎችን መንጥረው ለህግ እንዲቀርቡ፣ ሠላም እንድረጋገጥ ለማድረግ እንጂ ጥፋተኞችን ለማቀፍ እንዳልሆነ ዶ/ር ጫላ ተናግረዋል፡፡

በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፍፁም ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት መኖሩን የጠየቅናቸው ተማሪዎችና ሠራተኞች ገልጸውልናል፡፡

 

   

 

keralasex findperfect garls
Incredible group sex xxx xnx teacher girls Bikini girl and a fat guy desi bp step mom surprise son with sex massage
Das Büro wurde heiß Mein Freund bringt mir Analsex bei Blonde Frau so gut gefickt
Sex Videos Free Mobile Porn Deutsche Pornos hot porn xxx porno videos et6 hdfreeporn pornps xxxxporn
cumshot sleeping melayu
porno gratuit kostenlose porno porno gratis porno
Fingering her tight asshole and her hairy spreading jap pussy LP Officer pounding two teen pussies alternately