January, 02/2021-Bule Hora University
Bule Hora University has Organized a capacity building training for all level leaders on ''Excellence Leadership in Higher Education Context''
The training was given by Bule Hora University President, his excellency Dr Chala Wata!
We Strive for Excellence!!!
ጥር 02/2021 ዓ.ም. - ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ' ' የላቀ አመራር ' ' በሚል መሪ ቃል በሁሉም ደረጃ ለሚገኙ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል ፡ ፡
ስልጠናዉ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ / ር ጫላ ዋታ ተሰጠ!…