የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ስርፀት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ከ25-26/09/2015 ዓ.ም “Pastoralism and climate change Resilience “በሚል ርዕስ አለም አቀፍ ጥናታዊ ኮንፈረንስ ስለሚያካሂድ በኮንፈረንሱ እንድትሳተፉ ተጋብዛችሁዋል፡፡