የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ሰራተኞች ከዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ጋር በዕቅድ አዘገጃጀትና በጀት ዙሪያ ዉይይት አካሄዱ።