የጥናትና ምርምር ዉጤቶችን በአለም አቀፍ ደረጃ ዕዉቅና ባላቸዉ ጆርናሎች ላይ ያለ ክፍያ መምህራን የሚያሳትሙባቸዉ መንገዶች ይፋ ሆነ።
Posted by admin on Wednesday, 6 November 2024
ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም
በዩኒቨርሲቲዉ ድጋፍ ከሚደረጉላቸው የጥናትና ምርምር ዉጤቶችን በአለም አቀፍ ደረጃ ዕዉቅና ባላቸዉ ጆርናሎች ላይ ከማሳተም ባሻገር መምህራን ምንም ዓይነት ገንዘብ ሳያስፈልጋቸዉ ማሳተም የሚያስችላቸዉ መንገድ የተመቻቸ ሲሆን እሱም “Enhancing BHU Affiliated Research Publication using PRISMA Methodology: A zero Budgeting Approach” በሚል ርዕስ በጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት በጉዳዩ ላይ ውይይት በማድረግና መምህራን ሊኖራቸው የሚገባውን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ እንዲሁም አቅጣጫ በማስቀመጥ በዚህ ዙር ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋዋል፡፡