events&news

Bule Hora University Delegates Participate in the Second Global Digital Forum in Moscow, Russia

‌‎Bule Hora University Saturday, October 10th, 2026 Bule Hora University is proudly represented at the Second Global Digital Forum (GDF) currently taking place in Moscow, Russia, by a delegation composed of Dr. Mekuria Guye and Mr. Getahun Fikadu (MSc in Software Engineering).‎‎The Global Digital Forum serves as a premier international platform for high-level dialogue on digital governance and policy. Bringing together global leaders from governments, academia, industry, and civil society, the forum addresses critical digital challenges and shapes the future of the international digital landscape through inclusive, equitable, and sustainable policy frameworks.‎‎Participation in this prestigious international event provides Bule Hora University delegates with direct access to cutting-edge research, global best practices, and expert insights. These valuable perspectives will play a vital role in advancing the University’s digital strategy, modernizing its institutional systems, and strengthening its overall research capacity.‎Furthermore, the forum offers exceptional opportunities to build strategic partnerships with international organizations, academic institutions, and global industry leaders. These connections pave the way for future research collaborations, joint initiatives, and funding opportunities, while significantly enhancing the University’s international profile and recognition as a hub for digital innovation and policy development.‎‎Through such global engagements, Bule Hora University continues to strengthen its institutional commitment to contributing meaningfully to Ethiopia’s national digital transformation agenda.‎‎Bule Hora University

Announcement

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

በ2019 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም. በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዝገባችሁ (50% እና ከዚያ በላይ) ተማሪዎች በሙሉ፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።ማሳሰቢያ፤ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡-☞ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 1 ኮፒ፣☞ የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና 1 ኮፒ፣☞ የ 8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና 1 ኮፒ፣☞ አረት (4) የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ (3X4 መጠን)፣☞ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ☞ የስፖርት ትጥቅ እና☞ የብሄራዊ መታወቂያ ፋይዳ (National ID)➢ ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።“Where indigenous wisdom meets innovations.”የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ጽ/ቤት

events&news

Driving the Future of Higher Education Through AI and Global Partnership

As higher education enters a transformative era defined by artificial intelligence and global interconnectedness, Bule Hora University is proud to take an active leadership role on the world stage. Our esteemed delegates—Mr. Tariku Gemede (PhD Candidate), Vice President for Administration and Development, and Dr. Abinet Bekele, Director of the Research, Publications, Ethics and Dissemination Directorate—are currently participating as Guests of Honour and Distinguished Speakers at the 6th Global Education Summit 2026. Hosted at Chandigarh University, Mohali, Punjab, India (October 5–9, 2026), the summit centers on a critical and timely theme: “Collaborations in AI-based Research and Innovations for Creating a Sustainable Global Village.” Why This Matters for Our Institution and the Global Community: At Bule Hora University, we believe that shaping the future requires active participation in global dialogues. We are proud to see our leadership sharing insights and forging partnerships that advance AI-enabled education and sustainable growth worldwide. #BuleHoraUniversity #BHU #ChandigarhUniversity #GES2026 #GlobalEducationSummit #AIinEducation #SustainableDevelopment #HigherEducation #GlobalPartnerships #ResearchAndInnovation

events&news

በዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ ትምህርት ቤት ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ቲቶሪያል ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል።

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ቡሆዩ)-በቡሌ ‎በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ትምህርት ቤት የዩኒቭርሲቲውን 2ኛ ደረ ጃ ትምህርት ቤትን ጨምሮ በቡሌ ሆራ ከተማ ለሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ለተመለመሉ ጎበዝ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል።‎‎የመርሃ ግብሩ መዘጋጀት ዓላማው በከተማዋ የሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና በዩኒቨርሲቲው ያሉ ልዩ ማህበረሰብ ትምህርት ቤት ከክፍላቸው ከ1ኛ እስከ 10ኛ ደረጃ የሚወጡ እና ከፍተኛ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች በትምህርታቸው የበለጠ እንዲጠነክሩና በቀጣይ የትምህርት ጉዟቸው ስኬታማ እንዲሆኑ ከአሁኑ ማዘጋጀት አስፈላጊ በመሆኑ የተዘጋጀ መርሃ ግብር መሆኑ ተገልፆዋል።‎እየተሰጡ ያሉት የትምህርት ዓይነቶች በዋናነት የተፈጥሮ ሳይንስ ማለትም ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስና ሒሳብ ሲሆን ማህበራዊ ሳይንስና ኢኮኖሚክስን ጨምሮ በዩኒቨርሲቲው መምህራን በበጎ ፈቃድ አገልግሎት መልክ እየተሰጡ መሆናቸው ተገልፆዋል‎ስለ ፕሮግራሙ መግለጫ የሰጡት የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ትምህርት ቤት ዲን ዶ/ር ነጋ ባልቻ፣ ይህ አጋዥ የትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎቹ በብሔራዊ ፈተና ስኬታማ እንዲሆኑ ጥሩ ዕድል የሚፈጥር መሆኑን ገልጸዋል።ቡሌ ሆራ ዩኒቭርሲቲ

events&news

በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ዘርፍ የ3ኛ ሩብ እና የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ

የዘርፉ ያለፉት ዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት እያንዳንዱ የሥራ ክፍል ኃላፊ ሪፖርቱን በማቅረብ የጋራ ግምገማ ተካሂዶባቸዋል። የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማው ትምህርት ሚኒስቴር ያወረደውን  ቁልፍ ተግባራት መነሻ በማድረግ በመማር ማስተማር፣በምርምር እና በማህብረሰብ አገልግሎት በኩል የተከናወኑ ተግባራት ላይ ትኩረት ተደርጎ የሪፖርት ግምገማው ተካሂዷል። ከመማር ማስተማር አኳያ ተመራቂ ተማሪዎች በየ ኮሌጁ የመውጫ ፈተና የማለፍ ምጣኔ፣የማቋረጥና የመመረቅ ምጣኔዎች ከተቀመጠው ስታንዳርድ አንፃር ያለበት ሁኔታ፣ተማሪዎችን ለመውጫ ፈተና ከማብቃት አኳያ የተሰጡ ሞዴል ፈተናዎች፣በተለያዩ ቴክኖሎጂዎች የመምህራንን አቅም ለማጎልበት የሚወርዱ የተለያዩ ሥልጠናዎች አፈፃፀምና በቀጣይ ወረቀት አልባ የመማር ማስተማር ሂደትን ለመከተል የእያንዳንዱ ኮሌጅ እያደረገ ያለው  ጥረት በተጨባጭ ቀርቦ ተገምግሟል። ጭብጥ ተኮር የምርምር ሥራዎች ከዕቅዱ አንፃር በሦስተኛው ሩብ ዓመት የተደረሰበትና በማህብረሰብ አገልግሎት በኩልም ኮሌጆች በተቀናጀ ሁኔታ የሚጠበቅባቸውን ለመወጣት እያደረጉ ያሉበት ጥረትም ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል። በሪፖርት ግምገማው ወቅት በውስንነት ከተገመገሙት መካከል የትምህርት ፕሮግራሞች ኦዲትና ከእውቅና አሰጣጥ ጋር ተያይዞ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች ኮሌጆች መሄድ ባለባቸው ልክ እየሄዱ ባለመሆኑ በተቋቋሙት ኮሚቴዎች አማካይነት በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገባ መመሪያ የተሰጠ ሲሆን ሪፖርትን በጊዜ አጠናቅሮ ከመላክ አንፃር የሚታዩ ክፍተቶች እንዲሻሻሉም የጽ/ቤቱ ኃላፊ ዶ/ር ተስፋዬ አሳስቧል።

events&news

Community Development Initiative Launched

BHU students and staff launched a community service program aimed at improving local health and education. The initiative will involve workshops, health screenings, and awareness campaigns across nearby villages. Date: March 25, 2026

events&news

BHU Signs MoU with ISAT U 🇪🇹🇵🇭

Bule Hora University has partnered with Iloilo Science and Technology University, Philippines, during the Global Partnership Conclave in India. The collaboration focuses on joint research, technology transfer, and faculty & student exchanges, strengthening global academic ties and cross-cultural innovation.

Scroll to Top