ግንቦት 22/2016 ዓ.ም ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ዘመኑን የዋጀ አርበኝነት በኢትዮጵያ ሕብረ-ብሔራዊ አንድነት ግንበታ›› በሚል ርዕስ የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡