ሰኔ 28/2016 ዓ.ም ከፌዴራል መንግስትና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የ2016 ዓ/ም የተማሪዎች የምርቃን አስመልክተዉ የተገኙት እንግዶች በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተጨማሪ የመስክ ምልከታ አደረጉ፡