የካቲት 15/2017 ዓ.ም የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎች አስመርቋል።