(የካቲት 06/2017 ዓ/ም) ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ (One Card System) አገልግሎት በዛሬ ዕለት ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ መግባቱ የዩኒቨርሲቲዉ የአይሲቲ ( ICT) ስራ አስፈፃሚ አቶ ወንድምማገኝ ሸበራ አሳዉቀዋል፡፡