ግንቦት 30/2016 ዓ.ም ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ እንደ ሀገር የ2016 ዓ.ም የክረምት አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እንደ ሀገረ በሚጀመርበት ዋዜማ ላይ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ተጀምሯል፡፡