በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ድግሪ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች "Open Ph.D. Dissertation Mock Defense and progress Report presentation" አካሄዱ።
Posted by admin on Saturday, 15 February 2025የካቲት 07/2017 ዓ.ም
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ትምህርት ክፍል የ3ኛ ድግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ለመመረቂያ የጥናትና ምርምር ጽሁፋቸውን ከዛሬ ከየካቲት 3/2017 ጀምሮ እያቀረቡ ይገኛሉ። ተመራቂዎቹ የሂሣብ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ሲሆኑ የ3ኛ ድግሪ ወይም "Ph.D. Dissertation Mock Defence and progress Report presentation " ሲያካሂዱ ከውስጥና ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በመጡ መምህራን ገምጋሚነት የጥናት ጽሁፋቸውን እያቀረቡና እየተገመገሙ ይገኛሉ።