የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ፈተና የሚወስዱትን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል።
Posted by admin on Wednesday, 5 October 2022Bule Hora University has signed a bilateral agreement with the University of Venda in South Africa.
Posted by admin on Monday, 19 September 2022በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲው የአሥር ዓመት የሥራ ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ
Posted by admin on Thursday, 1 September 202225/12/2014
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ታምሩ አኖሌ ከዩኒቨርሲቲው የካውንስል አባላት ጋር በዩኒቨርሲቲው የአሥር ዓመት የሥራ ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡
በውይይቱ የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶችን ጨምሮ የካውንስል አባላቶች ተገኝተዋል፡፡ ከመማር ማስተማር፣ ከምርምር ፣ ከማህበረሰብ አገልግሎት ፣ ከኢንዱስትሪ ትሥሥር እና ከአጠቃላይ ተቋማዊ የሥራ ትግበራ አንጻር ከ2010 እሰከ 2014 ዓ.ም ድረስ የዩኒቨርሲቲው የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በውይይቱ የቀረበ ሲሆን ከ2015 እሰከ 2024ዓ.ም የዩኒቨርሲቲውን የልህቀት ደረጃ ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀው የተቋሙ ዕቅድም ለካውንስል አበላቱ ቀርቧል፡፡