Bule Hora University held a discussion with the staff of the University's Communication Directorate and media experts
Posted by admin on Thursday, 4 August 2022በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነርንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ለተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና
Posted by admin on Tuesday, 2 August 2022በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነርንግና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ለ1ኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ለሚማሩ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። ሐምሌ 23፣ 2014ዓ.ም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ ምክትል ዲን ኢንጂነር ዳስታ ጋማዳ ተማሪዎቹ ወደ ኮሌጁ ለመግባት ፍላጎታቸው እየቀነሰ መምጣቱን ተናግረዋል። ይሁን እንጂ በአገር አቀፍ ደረጃ የፋብሪካዎች መስፋፋት እየጨመረ በመምጣቱ ሀገሪቱ ተጨማሪ ኢንጂነሮች ያስፈልጋታል ሲሉም ተናግረዋል።በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነሪንግ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ አስራ ሁለት (12) ትምህርት ክፍሎች እንዳሉት እና አላማዎቻቸውንም ያብራሩት በኮሌጁ የአካዳሚክ ጥራት አስተባባሪ መ/ር ይድነቃቸው ዋዳአ እና የፕሪ እንጂነርንግ አስተባባሪ መ/ር ደራጄ አርጃሞ ናቸው።የስልጠናው አላማ ተማሪዎች ከአካዳሚክ ህይወት በኋላ የጥገኝነት አስተሳሰብ እንዳያዳብሩ እና ወደ ንግዱ አለም ገብተው በእውቀታቸው እንዲለወጡ ያላቸውን ግንዛቤ ማጠናከር ነው።በስልጠናው ላይ በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ስር