Thematic research proposal defense program for the proposals developed by academic staffs from different disciplines.

Bule Hora University, January 31, 2025

Research, Publication, Ethics, and Dissemination Directorate of Bule Hora University has organized the thematic research proposal defense program for the proposals developed by academic staffs from different disciplines.

በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ /College of Natural and Computational Science /አስተባባርነት በቅርቡ በሀገራችን እየተከሰተ ስለአለው የመሬት መንቀጥቀጥን አስመልክቶ ሴሚናር ተካሄደ፡፡

ጥር 07/2017 ዓ.ም

በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለዩኒቨርሲቲውና ለአካባቢው ማህብረሰብ ግንዛቤ ለማስጨበጥ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ”College of Natural and Computational Science ``አስተባባርነት የኮሌጁ መምህራን፤የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና ሠራተኞች በተገኙበት ሴሚናር ተካሂዷል፡፡

ማስታወቂያ

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጥር 02/2017 ዓ.ም(BHU)
የመውጫ ፈተና ለምትጠባበቁ መምህራንና እጩ ተመራቂዎች በሙሉ::
በክረምት መርሓ ግብር በመምህርነት ሙያ ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ድግሪ የትምህርት እርከን ማሻሻያ ስልጠና ስትከታተሉ የቆያችሁና፤እንዲሁም በቅዳሜ እና እሁድ የትምህርት መርሓ ግብር ስትከታተሉ ቆይታችሁ የመውጫ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ ሠልጣኞች፤የመውጫ ፈተና የሚሠጠው ከየካቲት 10-12/2017 ዓ.ም ስለሆነ ፈተናው የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ አጥብቀን እናሳውቃለን፡፡
የአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክቶሬት

Pages