Biodiversity Conversation and Ecotourism; and Wildlife Managment and Ecotoursim`` በሚል ትምህርት ፕሮግራም ዙሪያ National Level Curriculum Review ተካሄደ።
Posted by admin on Saturday, 19 July 2025ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፣ ግንቦት 21፣2017 ዓ.ም (ቡሆዩ)
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት`` Biodiversity Conversation and Ecotourism; and Wildlife Managment and Ecotoursim`` በሚል ትምህርት ፕሮግራም ዙሪያ National Level Curriculum Review ተካሄደ።
በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ደረጃ የሚሰጡ ተቀራራቢ ይዘት ያላቸው የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞችን በመገምገም በስያሜ ማስተካከያ እና በተዋሄዱ ፕሮግራሞች ዙሪያ የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ የማድረግ ሥራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ።



















































